መበርታት፣ ብርቱነት ደግሞም እምነት፣ ማመን; ፍርሀት ተመልከቱ በልዩም ትክክለኛውን ለማድረግ አለመፍራት። ጽኑ፥ አይዞአችሁ, ዘዳግ. ፴፩፥፮ (ኢያ. ፩፥፮–፯). የተጻፈውን ሁሉ ለመጠበቅና ለማድረግ በጣም በርቱ, ኢያ. ፳፫፥፮. እግዚአብሔር የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንም, ፪ ጢሞ. ፩፥፯. ይህን ሲሰማ ልቡ በረታ, አልማ ፲፭፥፬ (አልማ ፷፪፥፩). የሔለማን ልጆች በድፍረትም ጀግኖች ነበሩ, አልማ ፶፫፥፳–፳፩. እንዲህ ያለን ታላቅ ድፍረትን በጭራሽ አላየሁም, አልማ ፶፮፥፵፭. በርቱ፣ ወንድሞች፣ እና ወደ ድል ሂዱ, ት. እና ቃ. ፻፳፰፥፳፪.