የመጨረሻው እራት ደግሞም ቅዱስ ቁርባን; ፋሲካ ተመልከቱ በአዲስ ኪዳን መሰረት፣ ኢየሱስ ከመታሰሩና ከመሰቀሉ በፊት የበላው የመጨረሻ ምግብ (ሉቃ. ፳፪፥፲፬–፲፰)። እርሱ እና አስራ ሁለት ሐዋሪያቱ ይህን ምግብ በፋሲካ በሉት (ማቴ. ፳፮፥፲፯–፴፤ ማር. ፲፬፥፲፪–፲፰፤ ሉቃ. ፳፪፥፯–፲፫)። አዳኝ እንጀራን እና ወይንን ባረከ እናም ለሐዋሪያት ሰጠ, ማቴ. ፳፮፥፳፮–፳፱ (ማር. ፲፬፥፳፪–፳፭; ሉቃ. ፳፪፥፯–፳). ኢየሱስ የሐዋርያትን እግር አጠበ, ዮሐ. ፲፫. ይሁዳ ኢየሱስን የሚክድ እንደሆነ ተነገረ, ዮሐ. ፲፫፥፳፩–፳፮ (ማቴ. ፳፮፥፳–፳፭).