የጥናት እርዳታዎች
ቤተሰብ


ቤተሰብ

በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ እንደሚጠቀሙበት፣ ቤትሰብ በአንድ ቤት ውስጥ ወይም ከአንድ የቤተሰብ መሪ በታች የሚኖር ባልና ሚስት፣ ልጆች፣ እና አንዳንዴም ዘመዶችን የሚያጠቃልሉ ናቸው። ልጆች ያለው ያላባ ሰው፣ ልጆች የሌላቸው ባልና ሚስት፣ ወይም ብቻውን የሚኖር ያላገባ ሰው ቤተሰብ ለመሆንም ይችላሉ።

በአጠቃላይ

የወላጆች ሀላፊነቶች

የልጆች ሀላፊነቶች

ዘለአለማዊ ቤተሰብ

ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች የጋብቻ ግንኙነት እና የቤተሰብ ዘለአለማዊ ሁኔታን ይገልጻል። የሰለስቲያል ጋብቻ እና የቤተሰብ መቀጠል ባሎችና ሚስቶች አምላኮች እንዲሆኑ ያስችላቸዋል (ት. እና ቃ. ፻፴፪፥፲፭–፳)።