የጥናት እርዳታዎች
ስሚዝ፣ ጆሴፍ ኤፍ


ስሚዝ፣ ጆሴፍ ኤፍ

የቤተክርስቲያኗ ስድስተኛ ፕሬዘደንት፤ የሀይረም እና የሜሪ ፊልዲንግ ስሚዝ ብቸኛ ወንድ ልጅ። የተወለዱት በህዳር ፲፫፣ ፲፰፻፴፰ (እ.አ.አ.) ነበር እና በህዳር ፲፱፣ ፲፱፻፲፰ (እ.አ.አ.) ሞቱ።