ዛራሔምላ ደግሞም ሙሌቅ; አሞን፣ የዛራሔምላ ትውልድ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ ዛራሔምላ (፩) የሙሌቅ ግዛትን የሚመራን ሰው፣ (፪) ከእርሱ ስም የተጠራ ከተማ፣ (፫) የዛራሔምላ ምድር፣ ወይም (፬) እርሱን የሚከተሉ ሰዎችን የሚጠቁም ነው። ጌታ ኔፋውያንን ስለላከ ዛራሔምላ እጅግ ተደሰተ, ኦምኒ ፩፥፲፬. ዛራሔምላ የአባቶቹን ትውልድ ሐረግ ሰጠ, ኦምኒ ፩፥፲፰. አሞን የዛራሔምላ ትውልድ ነበር, ሞዛያ ፯፥፫፣ ፲፫. ቤተክርስቲያኗ በዛራሔምላ ከተማ ተመሰረተች, አልማ ፭፥፪. ፃድቃን በሆኑት ምክንያት ነው ዛራሔምላ የዳነችው, ሔለ. ፲፫፥፲፪. በክርስቶስ ሞት ጊዜ የዛራሔምላ ከተማ ተቃጠለ, ፫ ኔፊ ፰፥፰፣ ፳፬.