የጥናት እርዳታዎች
ቆርኔሌዎስ


ቆርኔሌዎስ

በቂሣርያ በጴጥሮስ የተጠመቀ የመቶ አለቃ (የሐዋ. ፲)። እርሱም መጀመሪያ ወደ አይሁድነት ሳይቀየር የቤተክርስቲያኗ አባል የሆነ የመጀመሪያው አህዛብ ሳይሆን አይቀርም። የቆርኔሌዎስ እና የቤተሰቡ መጠመቅ ወንጌሉ ለአህዛብ መስበክ የተጀመረበትን መንገድ እንደተከፈተ የሚያመለክት ነው። በእዚያ ጊዜ በምድር ላይ የእግዚአብሔር መንግስትን ቁልፎች ይዞ የነበረው ዋና ሐዋሪያው ጴጥሮስ ይህን ስብከት መራ።