ሌሂ፣ የኔፋውያን ሚስዮን ደግሞም ሔለማን፣ የሔለማን ልጅ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ የሔለማን ልጅ የነበረው የሔለማን ልጅ። ሌሂ ታላቅ ሚስዮን ነበር (ሔለ. ፫፥፳፩፤ ፬፥፲፬)። የሌሂ ስም የተሰጠው ስለቅድመ አያቱ እንዲያስታውስ ነው, ሔለ. ፭፥፬–፮. ከኔፊ ጋር ብዙ ተቀያሪዎች አገኘ፣ ታሰረ፣ በእሳት ተከበበ፣ እናም ከመላእክት ጋር ተነጋገረ, ሔለ. ፭፥፲፬–፵፰. በየቀኑ ብዙ ራዕዮችን ተቀበሉ, ሔለ. ፲፩፥፳፫.