የጥናት እርዳታዎች
ማቱሳላ


ማቱሳላ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሔኖክ ልጅ። ማቱሳላ ለ፱፻፷፱ አመት ኖረ (ዘፍጥ. ፭፥፳፩–፳፯ሉቃ. ፫፥፴፯ሙሴ ፰፥፯)። የሔኖክ ከተማ ወደ ሰማይ በተወሰደችበት ጊዜ በምድር ላይ የቀረ ጻድቅ ነቢይ ነበር። በምድር የቀረውም ኖኅ የሚመጣበትን ትውልድ ለመስጠት ነበር (ሙሴ ፰፥፫–፬)።