በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት ቁስልን ለማዳን የሚጠቀሙበት መልካም መአዛ ያለው ሙጫ ወይም ቅመም (ዘፍጥ. ፵፫፥፲፩፤ ኤር. ፰፥፳፪፤ ፵፮፥፲፩፤ ፶፩፥፰)። በብሉይ ኪዳን ጊዜ የሚቀባ መድኃኒቱ የሚሰራበት ሙጫ የሚመጣበት ቁጥቋጦ በገለዓድ ውስጥ በደንብ ያድግ ስለነበር የሚቀባ መድኃኒቱ “በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት” ተብሎ ታወቀ (ዘፍጥ. ፴፯፥፳፭፤ ሕዝ. ፳፯፥፲፯)።