ንድፍ ሰው አንዳንድ ውጤቶችን ለማግኘት የሚከተለው ሞዴል። በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ፣ ንድፍ በብዙ ጊዜ በአንዳንድ መንገድ ለመኖር ወይም አንድ ነገርን ለመገንባት ምሳሌ ማለት ነው። ጌታ ለሙሴ በተሰጠው ንድፍ መሰረት እስራኤል ድንኳን እንዲገነቡ አዘዘ, ዘፀአ. ፳፭. ዳዊት ለሰለሞን የቤተመቅደስ ህንጻ ንድፍን ሰጠው, ፩ ዜና ፳፰፥፲፩–፲፫. በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን ኢየሱስ ክርስቶስ አሳያቸው, ፩ ጢሞ. ፩፥፲፮. እንዳትታለሉም ለሁሉም ነገሮች ንድፍ እሰጣችኋለሁ, ት. እና ቃ. ፶፪፥፲፬.