የጥናት እርዳታዎች
ናሆም


ናሆም

ትንቢቶቹን በ፮፻፵፪ እና በ፮፻፮ ም.ዓ. መካከል ትንቢቶቹን የመዘገበ የብሉይ ኪዳን የገሊላ ነቢይ።

ትንቢተ ናሆም

ምዕራፍ ፩ በዳግም ምፅዓት የምድር መነደድ እና ስለጌታ ምህረት እና ሀይል ይናገራል። ምዕራፍ ፪ በኋለኛው ቀናት ስለሚመጡት አስቀድሞ የሚነግረው ስለነነዌ መደምሰስ ይናገራል። ምዕራፍ ፫ ስለነነዌ አሰቃቂ መደምሰስ አስቀድሞ መንገርን ይቀጥላል።