ፈርዖን ደግሞም ግብፅ; ግብፅዎስ ተመልከቱ የካም ሴት ልጅ የግብፅዎስ ታላቅ ልጅ (አብር. ፩፥፳፭)። ደግሞም፣ ለግብጻውያን ንጉስ የተሰጠ ርዕስ (አብር. ፩፥፳፯)።