አዳም-ኦንዳይ-አማን ደግሞም አዳም ተመልከቱ ከመሞቱ ሶስት አመት በፊት አዳም ዘሮቹን የባረከበት (ት. እና ቃ. ፻፯፥፶፫–፶፮) እና ከዳግም ምፃት በፊት እንደገና የሚመጣበት ቦታ (ት. እና ቃ. ፻፲፮)።