መኮነን፣ ኩነኔ ደግሞም ዳኛ፣ ፍርድ; ፍርድ፣ የመጨረሻው ተመልከቱ መፍረድ ወይም በእግዚአብሔር እንደ ወንጀለኛ መፈረድ። ተንኰለኛውን ሰው ግን ይቀሥፈዋል, ምሳ. ፲፪፥፪. በተፈረደብን ጊዜ ከዓለም ጋር እንዳንኮነን በጌታ እንገሠጻለን, ፩ ቆሮ. ፲፩፥፴፪. ቃላቶቻችን፣ ስራዎቻችን፣ እና ሀሳቦቻችን ያስኮንኑናል, አልማ ፲፪፥፲፬. ነገሮችን በማወቅና ባለማከናወን፣ ሰዎች በኩነኔ ስር ናቸው, ሔለ. ፲፬፥፲፱. እንስራ፤ መስራት ካቆምን እንኮነናለን, ሞሮኒ ፱፥፮. ለወንድሙ ይቅርታ የማይሰጥ በጌታ ፊት ይኮነናል, ት. እና ቃ. ፷፬፥፱. በታላቅ ብርሀን ላይ ኃጢያት የሚሰራው የባሰውን ፍርድ ይቀበላል, ት. እና ቃ. ፹፪፥፫. ንስሀ እስከሚገቡና መፅሐፈ ሞርሞንን እስከሚያስታውሱ ድረስ ቤተክርስቲያኗን ሁሉ በፍርድ ላይ ናት, ት. እና ቃ. ፹፬፥፶፬–፶፯.