የጥናት እርዳታዎች
መፋታት


መፋታት

በህዝባዊ ወይም በቤተክርስቲያን ህግ መሰረት ከጋብቻ መለያየት። በአዲስ ኪዳን መሰረት፣ በሰዎች ልብ ደንዳናነት ምክንያት እግዚአብሔር መፋታትን በአንዳንድ ጉዳዮች ይፈቅዳል፤ ነገር ግን፣ ኢየሱስ እንደገለጸው፣ “ከመጀመሪያው እንዲህ አልነበረም” (ማቴ. ፲፱፥፫–፲፪)። በአጠቃላይ ቅዱሣት መጻህፍት ከጋብቻ መፋታት እንዲወገዱ ምክር ይሰጣሉ እናም ባሎችና ሚስቶችን እርስ በርስ በጻድቅ እንዲፈቃቀሩም ይመክራሉ (፩ ቆሮ. ፯፥፲–፲፪ት. እና ቃ. ፵፪፥፳፪)።