የጥናት እርዳታዎች
ደብረ ዘይት ተራራ


ደብረ ዘይት ተራራ

በቄድሮንን ፈፋ በምስራቅ ኮረብታ፣ በምስራቅ ኢየሩሳሌም የሚገኝ ቦታ። በምዕራቡ ዳገት፣ በኮረብታው በታች የጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ይገኛል። ቤተ ፋጌ እና ቢታንያ በኮረብታው ጫፍ እና በምስራቅ ዳገታ ላይ ይገኛሉ። ይህ ተራራ የብዙ የመፅሐፍ ቅዱስ ድርጊቶች የተደረጉበት ቦታ ነው (ማቴ. ፳፬፥፫) እናም በኋለኛው ቀን ለሚደርሱት ድርጊቶችም አስፈላጊ ቦታ ነው (ዘካ. ፲፬፥፫–፭ት. እና ቃ. ፵፭፥፵፰–፶፬፻፴፫፥፳)።