የሰናፍጭ ቅንጣት የሰናፍጭ አትክልት ቅንጣቱ በጣም ትንሽ ነው፣ ይህ የሚያድግበት የአትክልቱ ቁመት በጣም ትልቅ ነው። ኢየሱስ የሰማይ መንግስትን ከሰናፍጭ ቅንጣት ጋር አነጻጸረ (ማቴ. ፲፫፥፴፩)። የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ተራራን ለማንቀሳቀስ ትችላላችሁ, ማቴ. ፲፯፥፳.