ማሪያም ደግሞም ሙሴ ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሙሴ እህት (ዘኁል. ፳፮፥፶፱)። የደንገል ሣጥንን ትጎበኘው ነበር, ዘፀአ. ፪፥፩–፰. በከበሮ ሴቶችን መራች, ዘፀአ. ፲፭፥፳–፳፩. በሙሴ ላይ አጉረመረመች እናም በለምፅ ተመታች፣ ከእዚያም ተፈወሰች, ዘኁል. ፲፪፥፩–፲፭ (ዘዳግ. ፳፬፥፱).