ቤርሳቤህ ደግሞም ዳዊት ተመልከቱ የኦርዮ ሚስት፣ በኋላም የዳዊት ሚስት እና የሰለሞን እናት። ንጉስ ዳዊት ከእርሷ ጋር አመነዘረ። እርሱም ባሏ በጦርነት እንዲሞት አደረገ (፪ ሳሙ. ፲፩)፣ ይህም ኀጢያት ለዳዊት ዘለአለማዊ ውጤት ነበረው (ት. እና ቃ. ፻፴፪፥፴፱)።