ዞራም፣ ዞራማውያን በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ ወደ ቃል ኪዳን ምድር ለመምጣት ከኔፊ እና ከሌሂ ጋር የተባበረ የላባን አገልጋይ (፩ ኔፊ ፬፥፴፩–፴፰)። በዞራም ታማኝነት ምክንያት፣ ሌሂ ከሌሂ ልጆች ጋር አብሮ ባረከው (፪ ኔፊ ፩፥፴–፴፪)። ትውልዶቹ ዞራማውያን ተብለው ይታወቁ ነበር (ያዕቆ. ፩፥፲፫)።