ዜኖቅ በብሉይ ኪዳን ዘመን በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ ብቻ የተጠቀሰ የእስራኤል ነቢይ። ስለክርስቶስ ሞት ተነበየ, ፩ ኔፊ ፲፱፥፲. ስለእግዚአብሔር ልጅ ተናገረ, አልማ ፴፫፥፲፭ (አልማ ፴፬፥፯). ለእውነት ሰማዕት ነበር, አልማ ፴፫፥፲፯. ስለመሲሕ መምጻት ተነበየ, ሔለ. ፰፥፳.