የጥናት እርዳታዎች
የሲና ተራራ


የሲና ተራራ

ሙሴ እና እስራኤላውያን ከግብፅ ከተሰደዱ በኋላ ለሶስት ወር የሰፈሩበት በውሀ በተከበበው በሲና ምድር ላይ ያለ ተራራ፤ ደግሞም የኮሬብ ተራራ ተብሎ ይጠራል (ዘፀአ. ፫፥፩)። በእዚህም እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት ህግን ለሙሴ ሰጤ፤ ደግሞም በእዚህ ድንኳኑ ተገንብቶ ነበር (ዘፀአ. ፲፱፥፪፳፥፲፰፳፬፥፲፪፴፪፥፲፭)።