ስሜት ደግሞም መንፈስ ቅዱስ ተመልከቱ የመንፈስ መነሳሻን መሰማት። እናንተ ደንዝዛችኋል፣ ስለዚህ ቃሉ ሊሰማችሁ አልቻለም, ፩ ኔፊ ፲፯፥፵፭. ይህ ዕድገት በልባችሁ ውስጥ ሲሰማችሁ፣ በውስጣችሁ እንዲህ ማለት ትጀምራላችሁ, አልማ ፴፪፥፳፰. ትክክል እንደሆነ ይሰማሃል, ት. እና ቃ. ፱፥፰. በጌታ ቤት መግቢያ በር ላይ የሚገቡት ህዝቦች ሁሉ ሀይልህ ይሰማቸው, ት. እና ቃ. ፻፱፥፲፫.