የጥናት እርዳታዎች
ከፍተኛ ሸንጎ


ከፍተኛ ሸንጎ

የአስራ ሁለት ሊቀ ካህናት ሸንጎ።

በቤተክርስቲያኗ ዳግም መመለስ መጀመሪያ ቀኖች፣ ከፍተኛ ሸንጎ ሁለት የተለያዩ የአመራር ክፍሎችን የሚጠቁም ነበር፥ (፩) የቤተክርስቲያኗ አስራ ሐለት ሐዋሪያት ቡድን (ት. እና ቃ. ፻፯፥፴፫፣ ፴፰) እና በእያንዳንዷ ካስማዎች ውስጥ የሚያገለግሉ ከፍተኛ ሸንጎዎች (ት. እና ቃ. ፻፪፻፯፥፴፮)።