የጥናት እርዳታዎች
ዊትኒ፣ ኒውል ኬ


ዊትኒ፣ ኒውል ኬ

በዳግም በተመለሰችው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመጀመሪያ መሪዎች አንዱ። ኒውል ኬ ዊትኒ የከርትላንድ ኦሀዮ (ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ) ኤጲስ ቆጶስ ነበር እና በኋላም እንደ ቤተክርስቲያኗ ኤጲስ ቆጶስ አመራር አገለገለ (ት. እና ቃ. ፸፪፥፩–፰፻፬፻፲፯)።