የጥናት እርዳታዎች
የሰማይ አባት


የሰማይ አባት

የሰው ዘር በሙሉ መንፈሶች አባት (መዝ. ፹፪፥፮ማቴ. ፭፥፵፰ዮሐ. ፲፥፴፬ሮሜ ፰፥፲፮–፲፯ገላ. ፬፥፯፩ ዮሐ. ፫፥፪)። ኢየሱስ የእርሱ በስጋ የተወለደ አንድያ ልጅ ነው። ሰው ለአብ ታዛዥ እንዲሆን እና እንዲያመልከው እንዲሁም በኢየሱስ ስም እንዲጸልይ ታዟል።