ዊትመር፣ ዴቪድ በዳግም በተመለሰችው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመጀመሪያ መሪዎች አንዱ እና ስለመፅሐፈ ሞርሞን መለኮታዊ መንጭ እና እውነትነት ምስክር ከሆኑት ሶስት ምስክሮች አንዱ (ት. እና ቃ. ፲፬፤ ፲፯–፲፰)። ጌታ ለእርሱ የግል መመሪያ በትምህርት እና ቃል ኪዳኖች ፲፬ እና ፴፥፩–፬ ውስጥ ሰጠው።