እህት ደግሞም ሰው፣ ሰዎች; ሴት፣ ሴቶች; ወንድሞች፣ ወንድም ተመልከቱ እንደ ሰማይ አባታችን ልጆች፣ ሁሉም ወንዶች እና ሴቶች የመንፈስ ወንድሞችና እህቶች ናቸው። በቤተክርስቲያኗውስጥ፣ ሴት አባላት እና የቤተክርስቲያኗ ጓደኞች በብዙ ጊዜ እንደ እህት ነው የሚጠሩት። የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነው, ማቴ. ፲፪፥፶ (ማር. ፫፥፴፭). በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ወንድሞችን እና እህቶችን ለኃጢያታቸው መናዘዝን የሚመሩት ህግጋት ተዘርዝረዋል, ት. እና ቃ. ፵፪፥፹፰–፺፫.