አቢናዲ ደግሞም ሰማዕት፣ ሰማዕትነት ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ የኔፋውያን ነቢይ። ንስሀ ካልገቡ እግዚአብሔርን የክፉን ንጉስ ኖኀን ህዝቦች እንደሚቀጣ ተነበየ, ሞዛያ ፲፩፥፳–፳፭. የንጉስ ኖኀን እና የህዝቦቹን መደምሰስ ስለተነበየ ታሰረ, ሞዛያ ፲፪፥፩–፲፯. የንጉስ ኖኀን ክፉ ቄሶች ስለሙሴ እና ስለክርስቶስ ህግ አስተማረ, ሞዛያ ፲፪–፲፮. ሽማግሌው አልማ አመነው እና ቃላቶቹን ጻፈ, ሞዛያ ፲፯፥፪–፬. በንጉስ ኖኀ በእሳት ተገደለ, ሞዛያ ፲፯፥፳.