የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ እና ሞት ምልክቶች ደግሞም ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ ከኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ እና ሞት ጋር የሚገናኙ ድርጊቶች። መወለድ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች, ኢሳ. ፯፥፲፬. ከቤተ ልሔም በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል, ሚክ. ፭፥፪. ላማናውያኑ ሳሙኤል አንድ ቀን፣ ማታ፣ እና ቀን ብርሀን እንደሚኖር፤ አዲስ ኮኮብ፤ እና ሌሎች ምልክቶች እንደሚታዩ ተነበ, ሔለ. ፲፬፥፪–፮. ምልክቶቹ ተሟለተዋል, ፫ ኔፊ ፩፥፲፭–፳፩. ሞት ላማናውያኑ ሳሙኤል ጭለማ፣ ነጎድጎዶችና መብረቆች፣ እና የምድር መንቀጥቀጥን ተነበየ, ሔለ. ፲፬፥፳–፳፯. ምልክቶቹ ተሟለተዋል, ፫ ኔፊ ፰፥፭–፳፫.