ዳርዮስ ደግሞም ባቢሎን ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ከብልጣሶር ሞት በኋላ በባቢሎን የሜዶናውያን ንጉስ የነበረው (ዳን. ፭፥፴፩፤ ፮፥፱፣ ፳፭–፳፰፤ ፱፥፩፤ ፲፩፥፩)።