ሰቆቃመ ኤርምያስ በኤርምያስ የተጻፈ የብሉይ ኪዳን መፅሐፍ። ግጥም ወይም ኢየሩሳሌም እና የእስራኤል ሀገር በወደቁበት ምክንያት የተጻፉ የሀዘን መዝሙሮች። መፅሐፉ የተጻፈው በ፭፻፹፮ ም.ዓ. አካባቢ ከተማዋ ከወደቀች በኋላ ነበር።