የጥናት እርዳታዎች
ሰዱቃውያን


ሰዱቃውያን

በአይሁዶች መካከል ትንሽ ነገር ግን በፖለቲካ ሀይለኛ የነበሩ ቡድን። ምናልባት በደንብ የሚታወቁበት ነገር የሙሴን ህግ በማይለወጥ አስተሳሰብ በቃላቱ በማመናቸው እና የመንፈሳትንና የመላእክትን እውነትነት እንዲሁም የትንሳኤን እና የዘለአለም ህይወት ትምህርቶችን በመካዳቸው ነበር (ማር. ፲፪፥፲፰–፳፯የሐዋ. ፬፥፩–፫፳፫፥፯–፰)።