አልዓዛር ደግሞም ማርታ; የቢታንያ ማርያምን ተመልከቱ በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የማርታና የማርያም ወንድም። ኢየሱስ ከሞት አስነሳው (ዮሐ. ፲፩፥፩–፵፬፤ ፲፪፥፩–፪፣ ፱–፲፩)። ይህም ኢየሱስ በምሳሌ ባስተማረው ውስጥ የነበረው ለማኙ አልዓዛር አይደለም (ሉቃ. ፲፮፥፲፱–፴፩)።