የጥናት እርዳታዎች
ወደ ቲቶ መልእክት


ወደ ቲቶ መልእክት

ጳውሎስ ለጊዜ ከሮሜ እስር ቤት ወጥቶ እያለ፣ መልእክቱን በቀርጤስ ለነበርው ጢቶ ጻፈ። ደብዳቤው ስለቤተክርስቲያኗ ድርጅት እና በውስጧ ስላለው ቅጣቶች ስለነበሩት ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ ነበር።

ምዕራፍ ፩ የጳውሎስን ሰላምታ እና ኤጲስ ቆጶስ ለመሆን ምን አይነት ብቁነት እንደሚያስፈልግና መመሪያዎችን የያዘ ነበር። ምዕራፎ ፪–፫ አጠቃላይ ትምህርቶችን እና የቀርጤስ ቤተክርስቲያን የተለያዩ ቡድኖችን እንዴት መቋቋም እንደሚችል ለቲቶ የላከውን የግል መልዕክት የያዙ ናቸው። ጳውሎስ ቅዱሳንን ባለጌነትን እንዲያቆሙ፣ ራስን ተቆጣጣሪና ታማኝ፣ እናም መልካም ስራን የሚቀጥሉ እንዲሆኑ አበረታታ።