የጥናት እርዳታዎች
አምስቱ መጻህፍት


አምስቱ መጻህፍት

ለብሉይ ኪዳን የመጀመሪያ አምስት መፅሐፎች፣ ኦሪት ዘፍጥረት፣ ኦሪት ዘፀአት፣ ኦሪት ዘሌዋውያን፣ ኦሪት ዘኁልቁ፣ ኦሪት ዘዳግም፣ የተሰጡ ስሞች። አይሁዶች እነዚህን መፅሐፎች ቶራ ወይም የእስራኤል ህግ ብለው ይጠሯቸዋል። በሙሴ ተፅፈው ነበር (፩ ኔፊ ፭፥፲–፲፩)።