ዚኤዝሮም በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ በአሞኒሀ ከተማ ውስጥ የነበረ ጠበቃ። አልማ እና አሙሌቅ በመንፈስ በኩል ዚኤዝሮም እንደዋሸ ለመመልከት ቻሉ። በኋላም ወደ ክርስቶስ ወንጌል ተቀየረ (አልማ ፲፩፥፳፩–፵፮፤ ፲፭፥፩–፲፪)።