ሙሽራ ደግሞም ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ እንደ ወንድ ሙሽራ ተመስሏል። ቤተክርስትያኗ እንደ ሴት ሙሽራዋ ተመስላለች። አስር ቆነጃጅት መሽራውን ለመቀበል ወጡ, ማቴ. ፳፭፥፩–፲፫. ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው, ዮሐ. ፫፥፳፯–፴. ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው, ራዕ. ፲፱፥፭–፲. በሙሽራው መምጫ ጊዜ ዝግጁ ሁኑ, ት. እና ቃ. ፴፫፥፲፯. ለሙሽራው መምጫ ተዘጋጁ, ት. እና ቃ. ፷፭፥፫.