ተንኮል ደግሞም ሽንገላ (ውሸት)፣ መዋሸት፣ ማታለል ተመልከቱ በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ፣ ተንኮል አታላይ ብልህ ነው። በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው, መዝ. ፴፪፥፪ (መዝ. ፴፬፥፲፫; ፩ ጴጥ. ፪፥፩). ናትናኤልም ተንኰል የሌለበት በእውነት የእስራኤል ሰው ነው, ዮሐ. ፩፥፵፯ (ት. እና ቃ. ፵፩፥፱–፲፩). ንጹህ እውቀትያለ ተንኮል መንፈስን በታላቅ የሚያሳድግ ነው, ት. እና ቃ. ፻፳፩፥፵፪.