ሮብዓም ደግሞም ሰለሞን ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የንጉስ ሰለሞን ልጅ። አባቱን ተካ እናም በኢየሩሳሌም ውስጥ ነገሰ (፩ ነገሥ. ፲፩፥፵፫፤ ፲፬፥፳፩፣ ፴፩)። በሮብዓም ዘመነ መንግስት፣ መንግስቱ በሰሜን ወደ እስራኤል መንግስት እና በደቡብ ወደ ይሁዳ መንግስት ተከፋፈለ (፩ ነገሥ. ፲፩፥፴፩–፴፮፤ ፲፪፥፲፱–፳)። ሮብዓም የይሁዳ መንግስትን ገዛ።