ቆሪሆር ደግሞም የክርስቶስ ተቃዋሚ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ ስለእግዚአብሔር ሀይል ምልክትን በግድ የፈለገ ፀረ ክርስቶስ፤ ጌታ ቆሪሆር ዲዳ እንዲሆን አደረገው (አልማ ፴፥፮–፷)።