ክርስቲያኖች ደግሞም ቅዱሳን; ደቀ መዛሙርት ተመልከቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ለሚያምኑት የተሰጠ ስም ምንም እንኳን ይህ ስም በአለም ውስጥ ሁሉ የሚጠቀሙበት ቢሆንም፣ ጌታ የክርስቶስ ተከታዮችን እንደ ቅዱስን መድቧቸዋል (የሐዋ. ፱፥፲፫፣ ፴፪፣ ፵፩፤ ፩ ቆሮ. ፩፥፪፤ ት. እና ቃ. ፻፲፭፥፬)። ደቀ መዛሙርትም ክርስቲያኖች ተባሉ, የሐዋ. ፲፩፥፳፮. ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል አይፈር, ፩ ጴጥ. ፬፥፲፮. በቃል ኪዳን ምክንያት እናንተ የክርስቶስ ልጆች ትባላላችሁ, ሞዛያ ፭፥፯. በእውነት የሚያምኑት በቤተክርስቲያኗ አባል ባልሆኑት ክርስቲያን ተብለው ተጠሩ, አልማ ፵፮፥፲፫–፲፮.