የጥናት እርዳታዎች
የክህነት መሀላ እና ቃል ኪዳን


የክህነት መሀላ እና ቃል ኪዳን

መሀላ እውነትነት እና ለሰው የተገባ ቃል ኪዳን ታማኝ ለመሆን በመማል የሚረጋገጥበት ነው። ቃል ኪዳን የሁለት ቡድኖች ክብር ቃል ኪዳን ነው። የአሮናዊ ክህነት የሚቀበሉት በቃል ኪዳን ብቻ ነው። የመልከ ጼዴቅ የክህነት ባለስልጣኖች ክህነትን የሚቀበሉት በቃል በማይነገር መሀላና በቃል ኪዳን ነው። የክህነት ባለስልጣናት ታማኝ ናቸው እናም እግዚአብሔር እንደሚመራቸው ጥሪአቸውን ያጎላሉ፣ እርሱም ይባርካቸዋል። እስከመጨረሻ ታማኝ የሆኑት እና እርሱ የሚጠይቀውን ሁሉ የሚያደርጉት አብ ያለውን ሁሉ ይወርሳሉ (ት. እና ቃ. ፹፬፥፴፫–፴፱)።