የጥናት እርዳታዎች
32. የፍጥሞ ደሴት


32. የፍጥሞ ደሴት

ፎቶ ፴፪

በአጂየን ባህር ላይ የምትገኝ እና ዮሐንስ የተወገደበት ደሴት ፍጥሞ (ራዕ. ፩፥፱)። በባህል መሰረት፣ በዕብነ በረድ የድንጋይ ካብ ውስጥ ይሰራ ነበር።

ታላቅ ድርጊቶች፥ ዮሐንስ አፖክሊፕስ (ደግሞም የዮሐንስ ራዕይ) ተብሎ የሚጠራውን ራዕይ አየ። ጌታ በእስያ ለሚገኙት ሰባት ቤተክርስቲያናት እንዲልክ ነገረው (ራዕ. ፩፥፲፩)።