የጥናት እርዳታዎች
5. የአባቶች አለቃ መቃብር


5. የአባቶች አለቃ መቃብር

ፎቶ ፭

በቅዱስ ምድር ውስጥ ከሁሉም በላይ ታዋቂ የሆነው ይህ ህንጻ፣ በንጉስ ሄሮድስ የተገነባው አብርሐም ቤተሰብ መቃብር ቦታ እንዲሆን ገዝቶታል ተብሎ በባህል በሚታመንበት በእርሻ ባለ ድርብ ክፍል በሆነው ዋሻ ቦታ ላይ ነበር (ዘፍጥ. ፳፫)።

ታላቅ ድርጊቶች፥ የሣራ (ዘፍጥ. ፳፫) እና የአብርሐም (ዘፍጥ. ፳፭፥፱) መቃብር። ይስሐቅ፣ ርብቃ፣ እና ልያ በእዚህም ተቀብረዋል (ዘፍጥ. ፵፱፥፴–፴፩)። የያዕቆብ አስካሬን ከግብፅ ወደ ከነዓን መጥቶ በዋሻው ውስጥ ተቀብሯል (ዘፍጥ. ፶)።