11. ደብረ ዘይት ተራራ
ይህ ትእይንት በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ካለው የኦርሰን ሀይድ መናፈሻ ቦታ ወደ ደቡብ ምዕራብ የሚመለከት ነው። በደብረ ዘይት ተራራ በስተምእራብ ዳገት ላይ ጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ይገኛል። በጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፰፻፵፩ (እ.አ.አ.)፣ ሽመግሌ ኦርሰን ሀይድ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ወጣ ወጡ እናም ለአብርሐም ልጆች እንደገና መመለስ እና ለቤተመቅደስ እንደገና መገንባት የትንቢት ጸሎት ቅዳሴ አቀረበ።
ታላቅ ድርጊቶች፥ አዳኝ አስቀድሞ እንደተናገረው፣ ሮሜ ኢየሩሳሌምን በ፸ ዓ.ም. ደመሰሰች (ጆ.ስ.—ማቴ. ፩፥፳፫ ተመልከቱ)። አዳኝ ለአለም በሙሉ ከመታየቱ በፊት በደብረ ዘይት ተራራ ላይ መቆሙ አይቀርም። (ዘካ. ፲፬፥፫–፭፤ ት. እና ቃ. ፵፭፥፵፰–፶፫፤ ፻፴፫፥፲፱–፳፤ ቅ.መ.መ. ደብረ ዘይት ተራራ ተመልከቱ።)