ክፍል ፪
በመስከረም ፳፩፣ ፲፰፻፳፫ (እ.አ.አ.) ምሽት በማንችስተር፣ ኒው ዮርክ በነቢዩ አባት ቤት ውስጥ ከመልአኩ ሞሮኒ ለጆሴፍ ስሚዝ ከተሰጡ ቃላት ከጆሴፍ ስሚዝ ታሪክ ውስጥ የተውጣጣ ምንባብ። በአሁኑ ወቅት መፅሐፈ ሞርሞን በመባል በአለም ፊት ያለውን ጽሁፍ ከጻፉት ረጅም የታሪክ ጸሀፊያን ሀረግ ሞሮናይ የመጨረሻው ነበር (ሚልኪያስ ፬፥፭–፮፤ እንዲሁም ክፍሎች ፳፯፥፱፤ ፻፲፥፲፫–፲፮፤ እና ፻፳፰፥፲፰ን አነጻጽሩ።)